ለማህበረሰባችን ድጋፍ ያድርጉ። የእርስዎ ልገሳ ለወጣቶች ትምህርት፣ ባህል ጥበቃ እና ለማህበራዊ አገልግሎቶች ይውላል። Your donations support educational programs, social services, and cultural preservation in Dallas-Fort Worth.